ፕሬዝዳንት ዜለንስኪ የሩሲያ ወታደሮች በየካቲት 2022 በተጀመረው ዘመቻ ከያዟቸው ሁሉም አካባቢዎች ለቀው እስካልወጡ ድረስ ከሞስኮ ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲናገሩ ...
በአጠቃላይ ጀርመን በተያዘው 2024 ዓመት ብቻ 530 ሺህ የሰለጠኑ ሰራተኞች የሚያስፈልጋት ሲሆን እጥረት ከጤና ቀጥሎ የግንባታ ባለሙያዎች ከፍተኛ እጥረት የጣየበት መስክ ነው ተብሏል፡፡ ጀርመን ...
የሮቦቶች ምርት እና ዘመናዊነት እያደገ በመጣበት በዚህ ዓለም ልክ እንደሰው ልጅ እርስ በርሳቸው መጠቃቃት ጀምረዋል ላል ከሰሞኑ ከወደ ቻይና የተሰማው ወሬ፡፡ ድንገት ግን በቻይናዋ ሻንጋይ አንድ ...
መነሻውን ከላቲን አሜሪካዋ ኢኳዶር ያደረገው መርከብ ሙዝ ጭኖ ወደ ስፔን እሚገባ መስሎ በውስጥ የጫነው ግን ሲመረመር 13 ቶን የሚመዝን ኮኬይን የተሰኘው አደገኛ እጽ መሆኑን ፖሊስ ይደርስበታል፡፡ ...
በሰሜናዊ ህንድ በሚገኝ የመንግስት ሆስፒታል ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ 10 አዲስ የተወለዱ ህጻናት ህይወት አለፈ። አርብ ምሽት በማሃራኒ ላክስሚ ባይ ሜዲካል ኮሌጅ ሆስፒታል የደረሰው የእሳት ቃጠሎ ...
ሀገሪቱ በየአመቱ ለእዳዋ ወለድ 1 ትሪሊየን ዶላር ትከፍላለች፤ ይህ ወለድ ባይኖር ለእያንዳንዱ አሜሪካዊ ዜጋ የ3 ሺህ ዶላር የታክስ ቅነሳ ማድረግ ይቻል ነበር። ይሁን እንጂ የአሜሪካ ብሄራዊ እዳ ...
የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ እና የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሁለት አመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በትላንትናው ዕለት በስልክ ተወያይተዋል፡፡ ምዕራባውያን ሩስያን ለማግለል ...
በቦክስ ስፖርት ዘርፍ ስኬታማ ከሆኑት ሰዎች መካከል አንዱ የሆነው ማይክ ታይሰን ከወጣቱ ጃክ ፖል ጋር ዛሬ ሌሊት በቴክሳስ ተፋልመዋል፡፡ ከቦክስ ስፖርቱ ባለፈ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ፖል በእድሜ አባቱ ከሆነው ዝነኛው ማይክ ታይሰን ጋር ተፋልሟል፡፡ ...
ሄዝቦላህ በአዲሱ መሪው ናይም ቃሲም በኩል እስራኤል ወረራዋን ካላቆመች ጦርነቱ ይቀጥላል፤ አቅማችን ገና አልተነካም ሲል ዝቶ በየእለቱ ወደ እስራኤል ሮኬቶችን ማስወንጨፉም በተኩስ አቁም ድርድሩ ላይ ...
በቀድሞ ስሙ ትዊትር አሁን ለይ አክስ ተብሎ የሚጠራውን የማህበራዊ ትስስር ገጽን የገዙት ኢለን መስክ የዶናልድ ትራምፕን አስተዳድር እቀላቀላለሁ ካሉ እና ከምርጫው በኋላ ኤክስን የሚለቁ ተጠቃሚዎች ...
ብራንድበርግ ለሙዝ ከልክ ያለፈ ፍርሃት ወይም “ፎቢያ” እንዳለባቸው ኤክስፕረሰን የተባለው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። ሚኒስትሯ ባልደረቦቻቸው ሙዝ ይዘው ወደ ቢሮ እንዳይገቡ ማሳሰባቸውን ...
ሊ ሀዩ ቻይናዊ እና በሁናን ግዛት ነዋሪ ስትሆን በፈረንጆቹ 1992 ላይ አባቷ በገንዘብ ምክንት ከአንድ ሰው ጋር አለመግባባት ይፈጠራል፡፡ በዚህም ምክንት ከአባቷ ጋር መግባባት ልቻለው ሰው የዘጠኝ ...